エピソード

  • በሺዎች የሚቆጠሩ ቤተ እስራኤላዊያን እስራኤል የገቡበት ዘመቻ ሰሎሞን ሲታወስ
    2025/05/30
    15 ሺህ የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን አይሁዶች ወይም ቤተ እስራኤላዊያን በ36 ሰዓታት ውስጥ ከአዲስ አበባ እስራኤል የገቡበት ዘመቻ ሰሎሞን 34 ዓመት ሞልቶታል።ከቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በቀጥታ ቴላቪቭ በ35 የአውሮፕላን በረራዎች ወደ እስራኤል የገቡት ቤተ እስራኤላዊያን ዛሬ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ላይ በጎ ድልድይ መሆናቸውም ተገልጿል።
    続きを読む 一部表示
    4 分
  • በአፋር ክልል ወደ ትግራይ የሚሄዱ የጭነት መኪናዎች ኬላዎች ላይ ተዘግተዋል።
    2025/05/30
    ሸቀጣሸቀጥ ጭነው ወደ ትግራይ የሚጓዙ ተሽከርካሪዎች፥ ወደ ትግራይ እንዳይገቡ በአፋር እና አማራ ክልል በሚገኙ የፍተሻ ጣብያዎች መከልከላቸው ተገለፀ። የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር በዚህ ክልከላ ጉዳይ ከፌደራል መንግስቱ ማብራሪያ ጠይቋል።
    続きを読む 一部表示
    4 分
  • የግንቦት 22 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
    2025/05/30
    የዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤በአፋር ክልል ወደ ትግራይ ለሚሄዱ የጭነት መኪናዎች ኬላዎች ተዘግተዋል መባሉን፤ የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ችግር ሊያካትት የሚችለውን የብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ ማሰባሰብያ ውይይትን፤እንዲሁም በሺዎች የሚቆጠሩ ቤተ እስራኤላዊያን እስራኤል የገቡበት ዘመቻ ሰሎሞንን ትውስታ፤የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል ።
    続きを読む 一部表示
    13 分
  • ለሶስት ቀናት የሚቆየው የብሄራዊ የውይይት ኮሚሽን አጀንዳ ማሰባሰቢያ ውይይት
    2025/05/30
    የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትግራይ ክልል በአገራዊ ምክክር ሂደት ተሳታፊ እንዲሆን ኮሚሽኑ ለክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እና ባለድርሻ አካላት ጥሪ አቀረበ፡፡ኮሚሽኑበኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ለሚገኙ ታጣቂ ኃይሎች እና እስካሁን በምክክር ሂደቱ መሳተፍ ላልጀመሩ የፖለቲካ ድርጅቶችም የተሳትፎ ጥሪ አቅርቧል፡፡
    続きを読む 一部表示
    4 分
  • በሺዎች የሚቆጠሩ ቤተ እስራኤላዊያን እስራኤል የገቡበት ዘመቻ ሰሎሞን ሲታወስ
    4 分
  • የግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    2025/05/29
    *የ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ ላይ ላነሱት ወቀሳ ምላሽ ሰጠ *የኢትዮ-ኤርትራ ቀጣይ እጣፈንታ *በወሎ አካባቢዎች የተማሪዎች እና መምህራን ስደት በከፍተኛ መጠን ጨመረ ተባለ *የማኀበረ ግዩራን የሽልማት ሥነ ስርዓት
    続きを読む 一部表示
    17 分
  • የግንቦት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    2025/05/28
    የግንቦት 20 በዓል በትግራይ ክልል ብቻ፤ ስለ ግንቦት 20 የተሰጡ አስተያየቶች፤ «ሰሚ አጣን» የሚሉት በሃድያ ዞን የሌሞ ወረዳ ነዋሪዎች፤ የገራዶ ተፈናቃዮች «ለልማት በሚል» ዳግም መፈናቀላቸው የአውሮጳ ኅብረት የልማትና ትብብር ሚኒስትሮች ስብሰባና አጀንዳቸው
    続きを読む 一部表示
    19 分
  • የዜና መጽሔት፤ ግንቦት 19 ቀን 2017
    2025/05/27
    የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባለፈዉ ቅዳሜ ያደረጉት ንግግር የኦሮሞ ፖለቲከኞችን ማስቆጣቱን የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።የቀድሞዉ የትግራይ ጊዚያዊ ፕሬዝደንት ጌታቸዉ ረዳ የሚመሩት አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለመመሥረት ፈቃድ ማግኘቱን የሚቃኘዉ ዘገባ ተከትሎ አማራ ክልል የወባና የኮሌራ በሽዎች ሰዎች መግደል-መያዛቸዉን የሚዳስሰዉ ያሰልሳል።
    続きを読む 一部表示
    14 分