『ዜና መጽሔት』のカバーアート

ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

著者: DW
無料で聴く

このコンテンツについて

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ።2025 DW 政治・政府
エピソード
  • የግንቦት 20 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    2025/05/28
    የግንቦት 20 በዓል በትግራይ ክልል ብቻ፤ ስለ ግንቦት 20 የተሰጡ አስተያየቶች፤ «ሰሚ አጣን» የሚሉት በሃድያ ዞን የሌሞ ወረዳ ነዋሪዎች፤ የገራዶ ተፈናቃዮች «ለልማት በሚል» ዳግም መፈናቀላቸው የአውሮጳ ኅብረት የልማትና ትብብር ሚኒስትሮች ስብሰባና አጀንዳቸው
    続きを読む 一部表示
    19 分
  • የዜና መጽሔት፤ ግንቦት 19 ቀን 2017
    2025/05/27
    የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባለፈዉ ቅዳሜ ያደረጉት ንግግር የኦሮሞ ፖለቲከኞችን ማስቆጣቱን የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።የቀድሞዉ የትግራይ ጊዚያዊ ፕሬዝደንት ጌታቸዉ ረዳ የሚመሩት አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለመመሥረት ፈቃድ ማግኘቱን የሚቃኘዉ ዘገባ ተከትሎ አማራ ክልል የወባና የኮሌራ በሽዎች ሰዎች መግደል-መያዛቸዉን የሚዳስሰዉ ያሰልሳል።
    続きを読む 一部表示
    14 分
  • የግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    2025/05/26
    በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጠንካራ ትችት የሰነዘሩት የኤርትራዉ ፕሬዚዳንት በዋግ ህምራ ብሔረሰብ ዞን አስተዳደር በድርቅና በምግብ እጥረት እየተፈናቀሉ ያሉት አርሶደሮች ጉዳይ የሙርሌ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ሰዎች መገደላቸዉ፤ እንዲሁም የኤምፖክስ በሽታ ተዋሲ በኢትዮጵያ መገኘቱ ተረጋግጧል መባሉ
    続きを読む 一部表示
    17 分

ዜና መጽሔትに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。