『DW Amharic የግንቦት 16 ቀን 2017 የዓለም ዜና』のカバーアート

DW Amharic የግንቦት 16 ቀን 2017 የዓለም ዜና

DW Amharic የግንቦት 16 ቀን 2017 የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

አፍሪካ በማዕድናት፣ በሚታረስ መሬት እና በኢንዱስትሪ ያላትን እምቅ ሀብት ለዛሬውም ሆነ ለወደፊቱ ትውልድ ሲባል መጠበቅ እንደሚያስፈልግ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር አሳሰቡ። ፕሬዝደንት ኢስማኤል ዑመር ጉሌሕ በሚያዝያ 2018 በሚካሔደው የጅቡቲ ምርጫ ሊወዳደሩ እንደሚችሉ በገደምዳሜ ፍንጭ ሰጡ። በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ማኪና በተባለ አካባቢ በተቀሰቀሰ የእሳት ቃጠሎ ቢያንስ ስምንት ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ። በእስራኤል ጥቃት የተገደሉ የ79 ሰዎች አስከሬኖች ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ወደ ሆስፒታሎች መድረሳቸውን የጋዛ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

DW Amharic የግንቦት 16 ቀን 2017 የዓለም ዜናに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。