『የግንቦት 22 ቀን 2017 የዓለም ዜና』のカバーアート

የግንቦት 22 ቀን 2017 የዓለም ዜና

የግንቦት 22 ቀን 2017 የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

ከአዲስ አበባና ከሌሎች የመሐል ኢትዮጵያ ግዛቶች ሸቀጦች ጭነዉ ወደ ትግራይ ይጓዙ የነበሩ የጭነት መኪኖች አፋርና አማራ ክልል በሚገኙ የፍተሻ ጣቢያዎች መታገዳቸዉን ሾፌሮች አስታወቁ።---የአሜሪካዉ አዉሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ ኢንዶኔዢያና ኢትዮጵያ ዉስጥ በደረሱ አደጋዎች ሰበብ የተመሠረተበት ክስ ሊነሳለት ነዉ።ክሱ የሚነሳዉ ቦይንግ 1.1 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል በመስማማቱ ነዉ።-እስራኤል ለጋዛ ሕዝብ ሰብአዊ ርዳታ እንዳይደርስ ማገዷን እንድታቆም የሚደረግባት ግፊት እንደቀጠለ ነዉ።የእስራኤል መከላከያ ሚንስትር ግን መንግሥታቸዉ ምዕራባዊ ዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ የአይሁዳዊ የእስራኤል መንግሥት እንደሚመሠርት ዝተዋል።

የግንቦት 22 ቀን 2017 የዓለም ዜናに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。