『የዐርብ ግንቦት 15፣ ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና』のカバーアート

የዐርብ ግንቦት 15፣ ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

የዐርብ ግንቦት 15፣ ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

ቤኒሻንጉል፥ በካማሺ ዞን ምዥጋ ወረዳ የታጣቂዎች ጥቃት፤ ለንደን፥ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፦ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ከጤና ባለሞያዎች ጋር በአሰቸኳይ ሊነጋገሩ ይገባል አለ፤ አአ፥ ዩናይትድ ስቴትስ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝቡን እየጎዳ ላለው ግጭት መፍትሄ እንዲፈለግ አሳሰበች፤ ጋምቤላ፥ ኢትዮጵያ የሚገኙ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች «የጤና ቀውስ» የማይቀር ነው ተባለ፤ ዋሽንግተን፥ ትራምፕ የአውሮጳ ኅብረት ሸቀጦች ላይ የ50 በመቶ ቀረጥ ሊጥል ነው፤ ዩክሬን እና ሩስያ ከዚህ ቀደሙ ከፍተኛ የሆነ የእስረኛ ልውውጥ አደረጉ ።

የዐርብ ግንቦት 15፣ ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜናに寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。