エピソード

  • Who are the Stolen Generations? - የተሰረቁት ትውልዶች እነማን ናቸው?
    2025/06/01
    Australia has a dark chapter of history that many are still learning about. Following European settlement, Aboriginal and Torres Strait Islander children were removed from their families and forced into non-Indigenous society. The trauma and abuse they experienced left deep scars, and the pain still echoes through the generations. But communities are creating positive change. Today these people are recognised as survivors of the Stolen Generations. - አውስትራሊያ አሁንም ድረስ አያሌዎች እየተማሩት ያለ የጨለማ ታሪክ ምዕራፍ አላት። የአውሮፓውያን ሠፈራን ተከትሎ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ መሽመጥ ደሴት ሕፃናት ከወላጆቻቸው በኃይል ተነጥቀው ነባር ዜጎች ወደ አልሆነው ሕብረተሰብ ተወሰዱ። በውስጡ ያለፉበት የስሜት ሁከትና ጉስቁልና ጠባሳዎችን ጥሎባቸው አልፏል፤ ሕመሙ ከትውልድ ትውልድ ተሸጋግሮ እስካሁንም አለ። ይሁንና ማኅበረሰባቱ አዎንታዊ ለውጥን እየፈጠሩ ነው። ዛሬ እኒህ ሰዎች በተሰረቀው ትውልድ ተቋቋሚነት ይነሳሉ።
    続きを読む 一部表示
    11 分
  • Alfred and Clinton are unlikely friends. Their friendship can teach migrant communities about reconciliation - አልፍሬድና ክሊንተን ለወዳጅነት የሚተሳሰቡ ዓይነት አልነበሩም፤ ለወዳጅነት መብቃታቸው ግና የፍልሰተኛ ማኅበረሰባትን ስለ ዕርቅ ግንዛቤ ሊያስጨብጥ ይችላል
    2025/05/27
    Alfred is an Indonesian migrant, and Clinton is an Aboriginal man from Western Australia. Their friendship changed the way Alfred understood his identity as a migrant Australian. - አልፍሬድ የኢንዶኔዥያ ፍልሰተኛ ሲሆን፤ ክሊንተን የምዕራብ አውስትራሊያ ነባር ዜጎች ሰው ነው። ወዳጅነታቸው ከአልፍሬድ አውስትራሊያዊ ፍልሰተኛ ማንነት ግንዛቤ ጋር ተያይዞ ለመለወጥ በቅቷል።
    続きを読む 一部表示
    4 分
  • #86 When? Talking about time (Med) - #86 When? Talking about time (Med)
    2025/05/14
    Learn how to talk about time. - Learn how to talk about time.
    続きを読む 一部表示
    15 分
  • Have you been told your visa will be cancelled? This is how misinformation enables visa abuse - ቪዛዎ ሊሰረዝ እንደሚችል ተነግርዎታልን? የተሳሳተ መረጃ እንደምን ለአግባብ የለሽ የቪዛ ተፅዕኖ እንደሚዳርግ እነሆ
    2025/05/14
    The migration system is complex and confusing. Experts say a lack of accessible support and credible information is leading to visa abuse. - የፍልሰት ሥርዓት ውስብስብና አደናጋሪ ነው። ጠበብት ተደራሽነት ያለው ድጋፍና ተአማኒነት ለአግባብ የለሽ የቪዛ ተፅዕኖ እንደሚያመራ ይናገራሉ።
    続きを読む 一部表示
    9 分
  • How to vote in the federal election  - ለሀገር አቀፉ ምርጫ ድምፅዎን እንደምን መስጠት እንደሚችሉ
    2025/05/01
    On election day the Australian Electoral Commission anticipates one million voters to pass through their voting centres every hour. Voting is compulsory for everyone on the electoral roll, so all Australians should familiarise themselves with the voting process before election day. - የአውስትራሊያ ምርጫ ኮሚሽን በምርጫ ዕለት በሰዓት አንድ ሚሊየን መራጮች በምርጫ ማዕከላት ውስጥ እንደሚያልፉ ግምት አለው። ምርጫ ከግዴታ ጋር ተያያዥነት ስላለው ማናቸውም አውስትራሊያውያን ከምርጫው ቀን በፊት ስለ ምርጫ ሂደቱ በቂ ግንዛቤ መጨበጥ አለባቸው።
    続きを読む 一部表示
    10 分
  • Who's Right? Who's Left? What role will religion play in this election? - ቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?
    2025/04/27
    The differing and diverse religious beliefs Australians hold will influence their vote this election. - አውስትራሊያውያን ይዘዋቸው ያሉት የተለያዩና ዝንቅ ሃይማኖታዊ እምነቶች በዘንድሮው ምርጫ ድምፅ አሰጣጣቸው ላይ ተፅዕኖን ሊያሳድርባቸው ይችል ይሆናል።
    続きを読む 一部表示
    6 分
  • #84 Going for a run (Med) - #84 Going for a run (Med)
    2025/04/16
    Learn how to talk when going for a run. - Learn how to talk when going for a run.
    続きを読む 一部表示
    13 分
  • The legal loophole allowing political lies during elections - የሕግ ሽንቁሩ በምርጫ ዘመቻ ወቅት ፖለቲካዊ ቅጥፈትን ይፈቀዳል
    2025/04/15
    With an election date set for May 3rd, campaigning has officially begun. But political advertisements have already been circulating for months. Can you trust what they say? - የምርጫ ቀን ለሜይ 3 / ሚያዝያ 25 ቀን ከተቆረጠለት ወዲህ የምረጡኝ ዘመቻዎች በይፋ ተጀምረዋል። ይሁንና ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች መዘዋወር ከጀመሩ ወራትን አስቆጥረዋል። እያሉ ያሉትን ያምናሉን?
    続きを読む 一部表示
    8 分