-
"ኤርምያስ ወንድሙ ከመሀል ሜዳ መትቶ ያስቆጠራት ግብ ዛሬ ድረስ ባልንጀሮች ሆነን እንድንቀር መንሰአኤ ናት ።" - ሻምበል በላይ
- 2025/01/09
- 再生時間: 16 分
- ポッドキャスト
-
サマリー
あらすじ・解説
ድምጻዊ ሻምበል በላይ እና የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ኤርሚያስ ወንድሙ ሩብ ምእተ አመት ያስቆጠረው የጓደኝነታቸውን ትሩፋት አጫውተውናል ።